ማስታወቂያ: ለአንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) ባለአክሲዮኖች

የዲሬክቶሮች ቦርድ አባላትን ውጤት ስለመግለፅ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ተቋማዊ አስተዳደር መመሪያ /Insurance Corporate Governance Directive/ ቁጥር SIB/48/2019 እና በ12ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በፀደቀው የተሻሻለው “የዲሬክተሮች ቦርድ ምልመላና ምርጫ አፈፃፀም መመሪያ” መሰረት የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ቅዳሜ ታህሳስ 18 ቀን 2012 ዓ.ም መካሄዱ ይታወሳል፡፡

በዚሁ መሠረት በእለቱ በተካሄደው ምርጫ መሠረት የጉባኤው ጽ/ቤት አባል የሆኑ ድምፅ ቆጣሪዎች፣ የዲሬክተሮች ቦርድ የምልመላና ምርጫ ኮሚቴ እና የሠነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ ጽ/ቤት ተወካይ በተገኙበት፤ በሁሉም ባለአክሲዮኖች የጠቆሙና የተመረጡ 12 እጩዎች እና ተፅእኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች የተጠቆሙና የተመረጡ 6 እጩዎች በአጠቃላይ በ18 እጩዎች መካከል በተካሄደ ምርጫና የድምፅ ቆጠራ በእጩዎቹ ስም ትይዩ የተገለፀውን ድምፅ ያገኙ ሲሆን፣ በተገኘው ውጤትም፡-

በሁሉም ባለአክሲዮኖች የተመረጡት እጩዎች ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱት ባለአክሲዮኖች ባገኙት ከፍተኛ ድምፅ መሠረት ለሚቀጥሉ ሦስት ዓመታት የኩባንያው የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት ሆነው እንዲሰሩ፣ እንዲሁም በተራ ቁጥር ሰባት እና ስምንት የተጠቀሱት ባለአክሲዮኖ በተጠባባቂነት እንዲያዙ፤ ተፅእኖ ፈጣሪ ያልሆኑ ባለአክሲዮኖች የመረጡት እጩዎች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱት ባለአክሲዮኖች ባገኙት ከፍተኛ ድምፅ መሠረት ለሚቀጥሉ ሦስት ዓመታት የኩባንያው የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት ሆነው እንዲሰሩ፣ እንዲሁም በተራ ቁጥር አራት እና አምስት የተጠቀሱት ባለአክሲዮኖች በተጠባባቂነት እንዲያዙ፤ የዲሬክተሮች ቦርድ አሰመራጭ ኮሚቴ በሙሉ ድምፅ የወሰነ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ሀ. በሁሉም ባለአክሲዮኖች የተመረጡ እጩዎች ስም ዝርዝር፣
ተ/ቁ የእጩዎች ሙሉ ስም ያገኙት ድምፅ ብዛት ደረጃ ምርመራ
1አቶ አብርሃም ገብረአምላክ86097971ኛተመራጭ የቦርድ አባል
2አቶ ጥላሁን አማሃ74278122ኛተመራጭ የቦርድ አባል
3ዶ/ር መሓሪ ረዳኢ72940953ኛተመራጭ የቦርድ አባል
4አቶ ተኪኤ መኩሪያ67046814ኛተመራጭ የቦርድ አባል
5አቶ ፀጋዬ ብርሃኔ55327375ኛተመራጭ የቦርድ አባል
6አቶ ክፍሉ ታረቀኝ52445546ኛተመራጭ የቦርድ አባል
7ወ/ሮ ብርነሽ አባይ34002757ኛተጠባባቂ
8ወ/ሮ ራሔል አለማየሁ30598978ኛተጠባባቂ
9አቶ ቶማስ ገ/ማርያም18389529ኛ-
10አቶ ባያብል ፈረደ114369910ኛ-
11አቶ ሞገስ አየለ12951311ኛ-
12ኮሜት ትሬዲንግ ሃውስ ኃ/የተ/የግ ማህበር (ተወካይ አቶ ሄኖክ ግርማ)7742912ኛ-
ለ. ተፅእኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች የተመረጡ እጩዎች ስም ዝርዝር፣
ተ/ቁ የእጩዎች ሙሉ ስም ያገኙት ድምፅ ብዛት ደረጃ ምርመራ
1አቶ ወልደገብርኤል ወዳጆ21418411ኛተመራጭ የቦርድ አባል
2አቶ አዋሽ ገብሩ17090092ኛተመራጭ የቦርድ አባል
3አቶ ገብረእግዚአብሔር ተስፋይ10445833ኛተመራጭ የቦርድ አባል
4ፕ/ር አስፋወሰን አስራት9388454ኛተጠባባቂ
5ዶ/ር ተክለሐይማኖት ኃይለስላሴ6622625ኛተጠባባቂ
6አቶ ኃይለስላሴ ይህደጎ5899446ኛ-

Latest News

ማስታወቂያ: ለአንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) ባለአክሲዮኖች

የአንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.)የዲሬክተሮች ቦርድ የምልመላና የምርጫ ኮሚቴ ከባለ አክስዮኖች ጥቆማዋችን ሲቀበልና አግባብነት ያላቸውን ማስረጃዎችን ሲያገናዝብ ቆይቷል። በመድን ሰጪዎች የኩባንያ መልካም አስተዳደር መመሪያ ቁጥር SIB/48/2019 አንቀፅ 8(4)(5) በተደነገገው መሰረት ከስር ስማቸው በዝርዝር የተጠቀሱት የተመለመሉ ዕጩዎች ህዳር 13 ቀን 2012  ዓ.ም. በሚካሄደው 12ኛው የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለዲሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ በእጩነት መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።

 1. አቶ አብርሃ ገብረአምላክ
 2. ዶ/ር መሃሪ ረዳኢ
 3. አቶ ክፍሉ ታረቀኝ
 4. ወ/ሮ ንግስት ገብረመድህን
 5. ወ/ሮ ብርነሽ አባይ
 6. ኤፍ ኤ ቢ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር 
 7. አቶ ቶማስ ገብረማርያም 
 8. አቶ ጸጋይ ብርሃነ
 9. ወ/ሮ ራሄል አለማየሁ
 10. አቶ  ገብረግዚአብሄር ተስፋይ
 11. አቶ ወልደገብርኤል ወዳጆ
 12. አቶ ጥላሁን አምሃ 
 13. አቶ አዋሽ ገብሩ
 14. አቶ ባያብል ፈረደ
 15. ኮሜት ትሬዲንግ ሃላፊነት የተወሰነ የግል ማህበር
 16. አቶ ተክኤ መኩሪያ 
 17. ዶ/ር አስፋወሰን አስራት
 18. አቶ ሃይለስላሴ ይህደጉ

በተጠባባቂነት የተያዙ 

 1. ዶ/ር ተክለሃይማኖት ሃይለስላሴ
 2. አቶ ሞገስ አየለ
 3. አቶ ሃይለስላሴ አማረ
 4. አቶ አረጋኀኝ ሲሳይ

ማሳሰቢያ: ኮሚቴው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 79ኛ ዓመት ቁጥር 028 መስከረም 28 ቀን 2012 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ እና በሪፖርተር ጋዜጣ በቅፅ 25 ቁጥር 2031 ጥቅምት 5 ቀን 2012 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ ላይ:_

 1. የዕጩ ቦርድ አባላት ዝርዝር በተ/ቁ 3 ላይ አቶ ክፍሉ ታደሰ በማለት የአባት ስም በስህተት የወጣው አቶ  ክፍሉ ታረቀኝ በማለት ያለተካከለ መሆኑን እንዲሁም 
 2. የዲሬክተሮች ቦርድ የሚመረጡበት 12 ኛው  የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ቀን ከህዳር 06 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ ህዳር 13 ቀን 2012 ዓ.ም የተላለፈ መሆኑን በአክብሮት ያሳውቃል

የዲርክተሮች ቦርድ የምልመላና የምርጫ ኮሚቴRead More...