የዲሬክተሮች ቦርድ ዕጩ አባላትን ዝርዝር ለመግለፅ የወጣ ማስታወቂያ
የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን ውጤት ስለመግለፅ
የዲሬክተሮች ቦርድ አባላትን ውጤት ስለመግለፅ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ተቋማዊ አስተዳደር መመሪያ ቁጥር ኤስ.አይ.ቢ./42/2015 /Insurance Corporate Governance Directive No. SIB/42/2015/ መሠረት የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ቅዳሜ ታሕሳስ 8 ቀን 2009 ዓ.ም. መካሄዱ ይታወሳል፡፡
በዚሁ መሠረት በእለቱ በተካሄደው ምርጫ መሰረት የጉባኤው ጽ/ቤት አባል የሆኑ ድምፅ ቆጣሪዎች፣ የዲሬክተሮች ቦርድ አስመራጭ ኮሚቴ እና የሠነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ ጽ/ቤት ተወካዮች በተገኙበት ቀደም ሲል ከተጠቆሙት 18 ዕጩዎች መካከል በተካሄደ ምርጫና የድምፅ ቆጠራ በእጩዎች ስም ትይዩ የተገለፀውን ድምፅ ያገኙ ሲሆን ከአንደኛ እስከ ዘጠነኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱት ባለአክሲዮኖች ባገኙት ከፍተኛ ድምፅ ለቀጣይ ሦስት ዓመታት የኩባንያው የዲሬክተሮች ቦርድ አባላት እንዲሆኑ፣ እንዲሁም በተከታታይ ከአስረኛ እስከ አስራ ሦስተኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱት ባለአክሲዮኖች ደግሞ በተጠባባቂነት እንዲያዙ የአሰመራጭ ኮሚቴው በሙሉ ድምፅ የወሰነ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ተ.ቁ. የእጩዎች ሙሉ ስም ያገኙት ድምፅ ብዛት ደረጃ
1. አቶ ጥላሁን አማሃ መድህን 1,630,555 1ኛ
2. ወ/ሮ ብርነሽ አባይ አብርሃ 1,574,338 2ኛ
3. ዶ/ር መሐሪ ረዳኢ 1,494,024 3ኛ
4. አቶ አዋሽ ገብሩ ኪዳኔ 1,492,578 4ኛ
5. አቶ ገ/ክርስቶስ ገ/እግዚአብሔር ወርቀ 1,488,034 5ኛ
6. አቶ ቶማስ ገ/ማርያም ገ/ተንሳይ 1,484,854 6ኛ
7. አቶ ወ/ገብርኤል ወዳጆ አስገዶም 1,446,097 7ኛ
8. ዶ/ር ጉርጃ በላይ ወ/ሚካኤል 1,174,708 8ኛ
9. አቶ ገብሩ መሸሻ ካህሳይ 1,008,954 9ኛ
10. አቶ ሙሉ ብስራት ሀጎስ 838,385 10ኛ
11. ዳግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 434,567 11ኛ
(አቶ ዜናዊ ዳዊት ገ/ፃዲቅ)
12. ወ/ሮ ንግስት ገ/መድህን አብርሃ 289,085 12ኛ
13. ኤፍኤቢ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 242,758 13ኛ
(አቶ ሐይሌ ሐለፎም አብርሃ)
14. አቶ ሐይሉ ተሰማ ዱባለ 149,319 14ኛ
15. አቶ ገ/ስላሴ ግደይ ረዳ 132,940 15ኛ
16. አቶ አማረ አለማየሁ ብሩ 107,324 16ኛ
17. አቶ ልዑል ካሕሳይ ገዛኸኝ 99,745 17ኛ
18. አቶ ማዕሩፍ ወሃብረቢ ማህፉዝ 21,721 18ኛ